አማኑኤል የአዕምሮ ህሙማን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሆስፒታሉ የሚስተናገዱ የአዕምሮ ህሙማን ቁጥር በዓመት ውስጥ እስከ 15 ሺሕ መጨመሩን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ...
የቀድሞ የኮሎምቢያ ጦር አባላት ለግለሰባዊ ደህንነት ከተመለመሉ በኋላ ለሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል እንዲዋጉ ይደረጋሉ ተብሏል። አንድ የኮሎምቢያ ተዋጊ 2600 ...
በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ...
መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ ...
ቪዛ የተመታላቸው 14 ሺሕ ሠራተኞች ወደ ሳዑዲ መጓዝ አልቻሉም ተብሏል በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ መሠረት ሠራተኞችን ወደ ውጭ ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ...
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሻቢያን እጁን ይዘው እየጎተቱ ጣልቃ የሚያስገቡና አቅም ባነሳቸው ቁጥር ኢሳያስ እግር ስር የሚነጠፉ ፖለቲከኞች ሁሌም መጨረሻቸው ...
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሳይካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ ስታዲየም ...
ኢትዮጵያ ከትምህርት ሥርዓቱ የምትፈልገውን ብቁና በቂ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ውስንነት እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ለዚህ የሚሰጠው ...
ቅዳሜና እሁድ ከሚከበረው ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ፣ ቀለሙ ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ የኾነውን “የአባ ...
አባ ፋኑኤል በግላቸው ከሚፈጽሙት በደል ተጨማሪ ሌሎችንም ታደሰ ሲሳይና ኤወስጣጤዎስ የመሳሰሉት ዝሙተኞን በመሸፈን፣ በመደገፍና በመተባበር ተደጋጋሚ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results