በአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ (International Humanitarian Law) ወይም the laws of armed conflict እና የGeneva Convention በመባል በሚታወቁት አለም አቀፍ ሕጎች የጦርነትን ሁኔታና ...
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ ባለው እስር ቤት ላይ የአሸባሪው አልሸባብ ታጣቂዎች ወታደራዊ ልብስ ለብሰው በመግባት ጥቃት ፈፅመዋል። ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሳይካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ ስታዲየም ...
በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ...
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በበርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንዲሁም ...
ቅዳሜና እሁድ ከሚከበረው ኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ፣ ቀለሙ ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ የኾነውን “የአባ ...
መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ ...
በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ የፋኖ ታጣቂዎችን ትደግፋላችሁ በሚል በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ እስረኞች ...
ቪዛ የተመታላቸው 14 ሺሕ ሠራተኞች ወደ ሳዑዲ መጓዝ አልቻሉም ተብሏል በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ መሠረት ሠራተኞችን ወደ ውጭ ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ...
የቀድሞ የኮሎምቢያ ጦር አባላት ለግለሰባዊ ደህንነት ከተመለመሉ በኋላ ለሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል እንዲዋጉ ይደረጋሉ ተብሏል። አንድ የኮሎምቢያ ተዋጊ 2600 ...
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ሻቢያን እጁን ይዘው እየጎተቱ ጣልቃ የሚያስገቡና አቅም ባነሳቸው ቁጥር ኢሳያስ እግር ስር የሚነጠፉ ፖለቲከኞች ሁሌም መጨረሻቸው ...